• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
የብርሃን እናት YeBirhan Enat

የብርሃን እናት YeBirhan Enat

Paperback

CatholicismGeneral Christianity

Currently unavailable to order

ISBN10: 9994435183
ISBN13: 9789994435180
Publisher: Religious
Published: Dec 1 2025
Pages: 430
Weight: 1.51
Height: 1.17 Width: 5.83 Depth: 8.27
Language: Amharic

በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረች ስትሆን መልሳ አምላኳን በሥጋ በመልኳ እና በምሳሌዋ ስለ ወለደችው ድንግል፣ ሥጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ላለው የዓለም እረኛ ቀድማ የድንግልናዋን ወተት ስላጠጣችው እመቤት፣ የጽድቅ ፀሐይ ክርስቶስ ስለ ወጣባት የምሥራቅ ደጅ፣ የብርሃናት አባት ስለ ፈነጠቀባት ብርህት አዘቅት ምን እንላለን? አንደበት ሁሉ በገናንነቷ ፊት ዲዳ ይሆናል፡፡ ቀለም ይነጥፋል፤ ብዕርም ይዶለዱማል፡፡ ባሕር ሊቀዝፍ ገብቶ እንደ ዛለ የዋናተኛ ክንድ ኅሊና ይደክማል፡፡ ነገር ግን ለስም አጠራሯ ምስጋና ይግባትና ስለ እርሷ በመናገር የሚገኘው በረከት እንዳይቀርብን ከበዛው እና መጠኑ ከማይታወቀው ምሥጋናዋ ጥቂት ጥቂት የሚነግሩን የታደሉ ምስክሮችን ደግሞ ትሰጠናለች፡፡ ከእነዚህም አንዱ 'የብርሃን እናት' እነሆ!

Also in

General Christianity