• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
ቃና ዘገሊላ/Qana Zegelila

ቃና ዘገሊላ/Qana Zegelila

Paperback

CSBGeneral Christianity

Publisher Price: $28.00

ISBN13: 9798295497476
Publisher: Religious
Published: Dec 22 2025
Pages: 182
Weight: 0.66
Height: 0.49 Width: 5.83 Depth: 8.27
Language: Amharic

በቃና ዘገሊላ መጽሐፍ ውስጥ ቅዱሳት መጻሕፍትን መሪ አድርገን በቃና ዘገሊላ ሰርግ ቤት ውስጥ እንመላለሳለን፡፡ ከጌታችንና ከሐዋርያቱ ጋር ወደ ሰርግ ቤቱ እንገባለን፡፡ ወደ ጓዳ ዘልቀን የወይኑን ማለቅ አስበን እንጨነቃለን፣ እመቤታችን ስታማልድ ልጇም ሲማለድ እናያለን፣ ከአገልጋዮቹ ጋር ውኃ ልንቀዳ ወንዝ እንወርዳለን። አብረን ውኃውን እስከአፉ ሞልተን ጌታችን የሚያደርገውን እንጥብቃለን። ከታዳሚዎች ጋር ወይን የሆነውን ውኃ ቀምሰን እናደንቃለን። መልካሙን የወይን ጠጅ ምነው እስካሁን ቆየ? ብለን ከአሳዳሪው ጋር አብረን እንቆጫለን። ከዚያም ከሐዋርያቱ ጋር በስሙ አምነን ከሰርግ ቤቱ እንወጣለን። ከምድራዊው ሰርግ ቤት ወጥተንም ወደ የቤታችን ሳንገባ ወደ ሌላ ሰማያዊ ሰርግ በዚሁ መጽሐፍ ውስጥ እንታደማለን።

Also in

CSB